ሠማየ ውድውድ (ምዕራፍ፡፫)

እና፥በእዚህ፡አስደናቂ፡ጎዞ፡ወቅት፡ነው፥ለተረት፡የማይመስል፣ለዕውን፡የሚያስፈራ፣ለግምት፡የቸገረ፡`ኣጋጣሚ`፡ከፊት፡ለፊታችን፡የተደቀነብን።የሆነው፡ስለ፡ሆነ፡እና፤መዝገብ፡የሙያ፡ግዴታዬ፡በመሆኑም፤አነሆኝ፤ገጠመኙን፡እንደሚከተለው፡ከትቤዋለሁ።ትርጉም፥የግል፣ዕምነትም፡የተጸውዖ፡ናቸው፡እና፥እንደመሰላችሁ፡ተረዱት።ማንበብ ይቀጥሉ…

ሠማየ ውድውድ (ምዕራፍ፡፪)

`ደግሞም፥ቆይታችን፥ከሁለት፡ሣምንት፡በላይ፡የማያልፍ፡ከመሆኑም፡በላይ፤ለ፡እኔ፡እና፡አንቺ፡ባይተዋር፡ሊሆንብን፡የማይችል፡የኣውሮጳ፡ሐገር፡ስለሆነ፥ካልተመቸን፥ብድግ፡ብለን፡ጥለን፡
መመለስ፡ነዋ~ምን፡ችግር፡አለ`።`ኒንየትዬ`፤ነገሬ፡ሲጥማት፡ሁሌም፡እንደምታደገው፥ጠጋ፡ብላ፥ከንፈሬን፡በሥሱ፡ሳመችኝ።የሥዊስ፡አየር፡በረራውም፡ቀጠለ።ማንበብ ይቀጥሉ…

ሠማየ ውድውድ (ምዕራፍ፡፩)

ሥሙ፥ከቤቱ፡የወጣ፡ሰው፥የሕይወቱ፡አግጣጫ፡የሚያመራበትን፡በኩል፥እርሱ፡እራሱ፡ባለቤቱ፡እንኵን፥ሙሉ፡ለሙሉ፡ያውቀዋል፡ለማለት፡አያስደፍርም።
`ዝና`፡እና፡`ተዐዋቂነት`፥በምንም፡ዓይነት፥ሰበብ፡እና፡አስባብ፡ረገድ፡ቢመጡም፥የሚደርሱበት፡ደረጃ፡ከደረሱ፡በሗላ፥ከተጠሪው፡ግለሰብ፡አቅም፡እና፡ቁጥጥር፡ውጪ፡ማንበብ ይቀጥሉ…

Loading...