የተጣሉ ባልና ሚስትን ለማስታረቅ ከሚያስፈልጉ ዋና ዋና ነገሮች መካከል አንዱ የተጣሉበትን ምክንያት ጠንቅቆ ማወቅና …የፀቡን ምክንያት ወይ ((ማካበድ)) ወይ ((ማቃለል)) ነው ….ለምሳሌ የፀቡ ምክንያት ባል ሚስቱን ‹‹ ከጎረቤቷ የሚገኝ ጎረምሳ ጋር አጓጉል ነገር ጀምራለች ›› በሚል ‹ተልካሻ ምክንያት› ጠርጥሯት ቢሆንናማንበብ ይቀጥሉ…
በአልጋው ትክክል! (ክፍል አንድ)
በዛ ….ከምር በዛ …!! እንዴ እግዜር በሚያውቀው እኔ ክፉ ነገር አስቤ ወይ የሱን ትዳር ለመበተን አስቤ ያደረኩት ነገር አይደለም ….በቃ በበጎነት በፍፁም ቅንነት ያደረኩት ነገር ነው ! እውነቴን ነው …የሱ ትዳር ስለተበተነ እኔ ምን አገኛለሁ ?…ትዳሩስ ስለሞቀና ስለደመቀ ምን አጣለሁማንበብ ይቀጥሉ…
‹‹አላውቅም›› ማለት ነውር የሆነበት አገር እየገነባን ነው ?
አገራችን ላይ ትልቁ ችግር የሚመስለኝ ….ታላላቆች በሁሉም ነገር ትልቅ እንደሆኑ አድርጎ ማሰብና ‹ታናናሾች › በሁሉም ነገር ትንሽ እንደሆኑ አድርጎ ማናናቅ ነው …ለምሳሌ ሰፈራችን ውስጥ ያለን ታዋቂ አርቲስት …ህግም ፣ፍልስፍናም፣ መሃንዲስነትም ፣ የተበላሸ ቧንቧ ጥገናም ፣ ፖለቲካም ፣ስፖርትም ከሱ በላይ አዋቂማንበብ ይቀጥሉ…
እልፍ አእላፍ እኛ!
ቅዳሴው ሰማዩን ሰንጥቆት አረገ …. በደስታው ከበሮ ልብ አረገረገ መሬት አደይ ሞላች ውሽንፍሩ አባራ የቢራቢሮ አክናፍ እልፍ ቀለም ዘራ የፀሃይ ብርሃን በመንደሩ በራ….. እንዲህ ከጎረቤት እልልታ ያጀበው የዶሮ ወጥ ሽታ የነጭ ልብስ ወጋገን የሰዎች ቱማታ እንዲህ ወደማጀት የተከፋች እናት አይኗማንበብ ይቀጥሉ…
መጥተናል መጥተናል…. ቀጠሮ አክብረናል!
የቡሄ ጭፈራ እጅግ በጣም ‹‹አስገራሚ ››ከሚሆንባቸው ቦታወች አንዱ ኮንዶሚኒየም ህንፃወች ላይ ይመስለኛል !! ህፃናቱ በዱላወቻቸው አራተኛ ፎቅ ላይ ወለሉን እየደቁ ሲጨፍሩ ..ጠቅላላ ብሎኩ ይነቃነቃል ይንጋጋል …ህንፃው ከቆርቆሮ የተሰራ ነው የሚመስላችሁ ! በዛ ላይ ሰወች ኮንዶሚኒየም ቤት ሲኖሩ ከኢትዮጲያ ውጭ (ኧረማንበብ ይቀጥሉ…
ኦባማ ኢትዮጲያ ሲመጡ የእራት ላይ ወጋቸው ምናባዊ ቅኝት
ኦባማ ኢትዮጲያ ሲመጡ . . . 40 ታዋቂ ሰዎችን ያናግራሉ (የእራት ላይ ወጋቸው ምናባዊ ቅኝት…እነሆ ) ‹‹እኛ ባቀናነው በሰራነው መንገድ የማንም ቀዠላ ተወላገደበት›› ቻይና …ትላለች ብለን ያሰብነው፡) አለም እንደሸንኮራ ተሰንጥቆ ወላ በካርቱን ወላ በአሽሙር የኦባማን ጉብኝት መተቸቱን ተያይዞታል ! ግማሹማንበብ ይቀጥሉ…
ግርግር – አንድ
አውላቸው እባላለሁ … ተወልጀ ያደኩት እዚሁ ሰፈር ነው (ሌላ ምን መሄጃ አለኝ) ሰዎች ታሪክህን ንገረን ይሉኛል … ለማንም ታሪኬን ተናግሬ አላውቅም … እኔ,ኮ የሚገርመኝ እስቲ አሁን ማን ይሙት ይሄ ህዝብ ታሪክ ብርቅ ሁኖበት ነው የኔን ታሪክ ለመስማት የሚጓጓው ? …ማንበብ ይቀጥሉ…
ቲቸር ጥጋቡ
አበበ በሶ በላ ….ጫላ ጩቤ ጨበጠ …ቲቸር ጥጋቡ …… ›› የአስራ ሁለተኛ ክፍል ስፖርት አስተማሪያችን ጋሽ ጥጋቡ እንደዛን ቀን ተበሳጭቶ አይተነው አናውቅም ! ሁልጊዜ ሰኞ በመጀመሪያው ክፍለጊዜ ‹‹ስፖርት ›› ነበር የምንማረው ! ታዲያ ወንዶቹ ሁላችንም ደስተኞች ነበርን ! ሴቶቹ ግንማንበብ ይቀጥሉ…