Tidarfelagi.com

የትዳር አጋርዎን እንዴት ያገኛሉ?

በአሁኑ ሰአት የአኗኗር ዘይቤያችን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተቀየረ የመጣበት ወቅት ላይ ነን። የዕለት ተለት ማህበራዊ ግንኙነታችን በእጅ ስልካችን ውስጥ የሚያልፍ ሆኗል። ብዙውን ሰአታችንንም በስልካችን ላይ እንደምናሳልፍ ይታወቀቃል። ስለሆነም ሰዎችን ለመተዋወቅና ግንኙነትን ለማዳበር ከተለመደው የተለየ መንገድ መከተል የግድ ይሆናል።

በቅርቡ በተደረገ ጥናት መሰረት ከአምስት የፍቅር ግንኙነቶች ውስጥ አንዱ በኦንላይነ የሚጀመር እንደሆነ ያሳያል። ይህንንም ሁኔታ በመረዳት ለኢትዮጵያውያን የሚሆን፣ ከጊዜው ጋር የሚሄድና በቀላሉ በሚፈልጉት መስፈርት የፍቅር አጋርዎን በኦንላይን ማግኘት የሚችሉበትን ዌብሳይት አዘጋጅተናል።

https://tidarfelagi.com

እዚህ ዌብሳይት ላይ በመሄድ ሬጅስተር ካደረጉ በኋላ ስለራስዎ የተሟላ መረጃ  እና ፕሮፋይል ፎቶ በማስገባት የትዳር አጋርዎን ያግኙ!

አሁን የፌስቡክ አካውንቶን በመጠቀም መመዝገብ ወይም ወደ tidarfelagi.com መግባት ይችላሉ!
እዚህ ዌብሳይት ላይ በመሄድ https://tidarfelagi.com/  “Login With Facebook” የሚለውን በተን ይጫኑ

የዘመኑን ቴክኖሎጂ በመጠቀም ህይወትዎን አስደሳች እና ቀላል ያድርጉ!

በሶሻል ሚዲያዎች ያግኙን

Facebook: 👉 facebook.com/TidarfelagiDotCom
Telegram: 👉 https://t.me/tidarfelagiDotcom
Instagram:👉 instagram.com/tidarfelagidotcom/

አስተያየትዎን እዚህ ይስጡ

የኢሜል አድራሻዎ አይወጣም

Loading...